Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/C/FP/NCB/14/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለአሰላ 230/132/33/15 ኪ.ቮ ማስፋፊያ ፕሮጅክት የግንባታ እቃዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ ጣውላዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f3bf195d-210d-4dbf-98c7-137ed05b92f3/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0519-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዬ ብሎኬት //67// ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
“ቢላቭድ ኢትዮጵያ” የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ “A” ካሉ ኦዲተሮች መካካልን በጨረታ አወዳድሮ አንድ ኦዲተር መምረጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 12, 2026) የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ጥሪ ማስታወቂያ “ቢላቭድ ኢትዮጵያ” የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በአዲስ
የሐረሪ ከልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት በተመደበው መደበኛ በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ሐ/ው/ፍ/ባ/የደል-03-1/2018 የግዥው ዓይነት፡– የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ ግዢ 1. የሐረሪ
Ministry of Defense: የመኪና ባትሪ፣ጎማና ልብስ (special Operations Command HQ.)2018
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fe7efdde-fa2c-4064-a997-9dc5d22041fb/open Reference
Arsi University: Lot 06 Procurement of Food Raw Materials (የምግብ ጥሬ እቃዎች)
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/91d13281-1eea-4042-8230-d512553825c4/open Reference
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድ ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሰረት በእዳማካካሻ የወረሳቸውን
Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Digital Walkie Talkie Radio, Digital Base Station Radio and Digital Repeater
Fortune(Jan 11, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (Re-bid) 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested
በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ፣ ለደብረብርሃን ከተማ ዞን ፖሊስ መምሪያ እና ለአድማ መከላከል ፖሊስ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሣሪያ አነስተኛ ቋሚ እቃ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 12, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ፣ ለደብረብርሃን ከተማ ዞን ፖሊስ መምሪያ
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for Development of the Second-Generation National Costed Roadmap to End Child Marriage and FGM (2025#2030)
2merkato.com(Jan 12, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS FORRequest for Proposal for Development of the Second-Generation National Costed Roadmap to End Child