Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አሸጨ/001/አኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ጎማዎች፣ ያገለገሉ አሮጌ በርሜሎች፣ ያለገሉ የተለያዩ አሮጌ ባትሪዎች፣ ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፣ ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች እና ያገለገሉ የፕርንተር ቶነሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት   የዕቃው ዓይነት  

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jun 16, 2026) Re-BidINVITATION TO BID (ITB) DRILLING OF DEEP WATER WELL AT ASSOSA PRIMARY AND SECONDARY SCHOOL CAMPUS-TWO, ASSOSA Project: Drilling of Dip water well Client: Pharo FoundationLocation: Assosa New School

The Pharo Foundation Has Extended the Bid Deadline for the Drilling of a Deep-water Well at the Assosa Primary and Secondary School Campus-Two in Assosa, Benishangul-Gumuz Regional State.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ከሰኔ 30 2018 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመት የሚቆይ የኦዲት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ብቁ የኦዲት ድርጅቶችን እንዲሁም አክሲዮኖችን በካፒታል ገበያ ባላስልጣን ለማስመዝገብ ከተቀጠረው የግብይት አማካሪ ጋር ተናቦ የሚሰራ የህግ ምክር አገልግሎት ግዥ ብቁ ከሆኑ የህግ አገልግሎት ድርጅቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦቲ ጫማ የወንዶች እና የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቆርቆሮና ብረታ ብረት፣ የሲሚንቶ አቅርቦት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ የሚገኙ፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለውሃ ተቋማት ጥገና አገልግሎት የሚሆኑ የኤሌክትሮ መካኒካል መሣሪያዎች /ዕቃዎች/ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ