Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/81fdbc52-a534-492b-950c-d25eb96fa355/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Security Service” Procurement Reference

Ministry of Revenue Would Like to Procure Security Services

Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/87b11f44-25f3-4098-b9d9-67ae4e58e3e0/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0580-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአምቲኢ/አዉቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ በድጋሚ የወጣ ለአምቲኢ/አዉቲኢ የህንፃዎች እድሳት እና ጥገና ክፍል የሚዉል ወራጅ እንጨት ማገር ተሸጋጋር እንጨቶች ግዥ//80/ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3b1ac5ea-b399-42cb-a511-25aa296663f7/open Reference Number: ECC-NCB-G-0068-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: Ecc/MOJ/NCB/01/2018 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: Lot -4 የታሸገ ½ ግማሽ ሊትር ዉሃ ግዥ(Procurement of 1/2 Litre Drink Water)

Government (May 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/45d004d9-531b-4ea0-adde-17405dd0db47/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0546-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 418 ለሴቶችና

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ አገልግሎት የሚውል የፍሪጅና የህጻናት ሚዛን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ክልል የጌዲኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ በገደብ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት የሚገነባ የቁም እንስሳት ገበያ ማዕከል ግንባታ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፎቶግራፍ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር AAM 08/2018 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

የተሽከርካሪዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመ/አመልካች ኦሮሚያ ባንክ አማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አልፉ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወይንሸት ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ የኔነሽ ጅማ (4 ሰዎች)

የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ 1ኛ. አስፋ የትዋለ አፈ/ተከሳሽ 1ኛ. ሐብታሙ ደስታ 2ኛ. አዛለች ደስታ መካከል ባለው

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል B+G+8 ሕንፃን ሊፍት/አሳንሰር ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) 3ኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል B+G+8

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ በፍርድ ቤት አሰሪነት የእንግዶች ማረፊያ እና የችሎት አዳራሽ ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ ለመከራየት እና የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Fence Work

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7e493811-c110-41ff-8e41-e36ba39eedfb/open Invitation to