Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 17/10/2018 ዓ/ም እና 20/10/2016 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንማሽኖችን ለተለያዪ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ መንግሥተ ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ

የደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛ ማሽነሪዎች እና የግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ ማሽኖች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Jun 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0bf4c767-7903-421f-8bfd-cd353b0455a1/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Rent Service” Procurement Reference

Ethiopian Customs Commission Would Like to Procure Car Rent Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Afar Pastoralist Development Association (APDA) Invites Bids for the Supply of Office Furniture and Electronics for the ‘Protecting the Dignity and Rights of Women and Girls in Ethiopia’ Project.

የሳሪስ ልማተገበያ አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በሕንጻው ውስጥ ያለውን የመኪና ማቆሚያ ቦታ (ፓርኪንግ) በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል

Reporter (Apr 08, 2026) የመኪና ማቆምያ ቦታ (ፓርኪንግ) የጨረታ ማስታወቂያ የሳሪስ ልማተገበያ አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በሕንጻው ውስጥ ያለውን የመኪና

PHE-EC Invites Qualified Suppliers to Bid for the Supply and Delivery of 600 Female Breeding Goats to Women’s Enterprise Groups in Amibara (Afar), Gumibordede (Oromia), and Afdem (Somali) Woredas.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የ2017 በጀት አመት አጠቃላይ የተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter (Apr 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የ2017 በጀት አመት አጠቃላይ የተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

Orbis International Ethiopia Invites Qualified Consulting Firms to Bid for the Final Evaluation and Documentation of Lessons Learned from the ARISE Program Implemented in Southwest Ethiopia, Sidama, and Central Ethiopia Regional States (2023-2025).

NRC Ethiopia Invites Qualified Contractors to Bid for the Construction of Semi-permanent Latrines, Rainwater Harvesting Systems, and Solid Waste Fencing in Gerani, Yangudi, Sibaybi, Amibara, and Gewane Woredas, Afar Region.

አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ የቀን ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Apr 08, 2026) የቀን ማስተካከያ እሁድ፣ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር እና አዲስ ዘመን ጋዜጣዎች ባወጣነዉ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች