Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ

የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ /ል/ ኮ/ ግ/ ጨ/008/2018 ዓ.ም. በሎት 1 የመኪና ባትሪና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካለም ጎሹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ምልኬሳ ኩምሳ ቶሌራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 215008

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– YS/C/d NCB/001/2016 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SM/66/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ

አዋሽ ባንክ አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/CH/49/2024 ኢንተርፕራይዛችን ለነቀምት ሶጌ ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Camp

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SF/47/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአምቦ ወሊሶ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Road

የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉን ሕንፃ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በየዓመቱ በሚታደስ የውል ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉን ሕንፃ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በየዓመቱ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል Desktop for Standard Use Core I5, Desktop for Advanced Tasks /Core I7, Laptop Core I5, Laptop Core 17, Printer, Photocopy Machine, UPS እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክስ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏FHC/NCB/PG/06/11/2016 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል Desktop for Standard Use Core i5, Desktop for Advanced

Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Competitive Bidders for the Production & Supply of Asphalt Aggregate for the Chanka-Gidami Asphalt Road Project

Invitation For Open Tender With Ref. No. NCB/OCC-063/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) now intends to invite competitive bidders for the

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎችን ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ፤ የኤሌክትሮኒክስ እዕቃዎችን ፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት