Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation

Invitations to Bid (Re-advertised) For the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation (National Competitive Bidding) Ref.

ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሩቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ ለሚሰጠው የፅዳት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል

ሬስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የፅዳት ዕቃ ግዢን ይመለከታል:- ድርጅታችን ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሩቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በአዳማ ከተማ ያለው ህንፃ የሚሰጠው የተሟላ የመኝታ ክፍል አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር RE-LT/HT/HO/04/2024 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በአዳማ ከተማ ያለው ህንፃ የሚሰጠው የተሟላ የመኝታ ክፍል አገልግሎት በግልጽ

Action for Development (AFD) Invites Interested Bidders to Supply Laptops Desktop Computers and Printers

Invitation for Bid Bid Reference No: AFDA-14/2024 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites interested bidders to Supply

የሎኒ በጐ አድራጐት ድርጅት የኦዲተር ጨረታ ላይ ስልክ ቁጥር እርማት

እርማት ባለፈው ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር 25 37፣ በገፅ 20 ላይ ታትሞ በወጣው የሎኒ በጐ አድራጐት ድርጅት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ አበልት ዲስትሪክት፤ ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት መጋዳ ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣየቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥርOFWEGU-01/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER: 959 2. TOTAL