Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81634

የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2026)  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Roads Administration: ERA/BA/0048/PR/OF/MATRESS

Government (Oct 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/68064c35-587a-4549-b815-04b584467b9f/open Lot Information

Adama Science and Technology University: የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ

Government (Oct 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8702f9b1-294d-4c48-a6a4-b877e97f7e5e/open Lot Information

Adama Science and Technology University: Procurement of IT Support Services

Government (Oct 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/63acdd75-66dc-4a97-9d63-70434603ff50/open Lot Information

Ministry of Revenue: ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ አገልግሎት የሚውሉ ፓራሴታሞል እና ኦ አር ኤስ ግዥ ነው

Government (Oct 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/921cb769-a6a3-4537-bf6c-6cc13b7233a3/open Lot Information

Adama Science and Technology University: Procurement of Spare Parts

Government (Oct 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4e9b0ebf-d055-402b-886a-a8d5f7b27b68/open Lot Information

Addis Ababa University (AAU) / AHC-AAU Project Invites Eligible Bidders for the Procurement of 3D Prototype Printer with Consumables and a Digital Signage Display Systems

Addis Zemen (Oct 22, 2026) Bid AnnouncementFor the procurement of 3D Prototype Printer with Consumables and a Digital Signage Display

የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ/ኢት/ሕዝ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል በ2019

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የጨፋሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት ለድርጅት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 22, 2026) የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሽያጭየሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮ/ከ/አስተዳደር የጨፋ ሮቢት ከተማና

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት በከተማ መስተዳድሩ ስር ላሉት የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግል የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ማለትም ፈርኒቸሮችን፣ ወንበሮችንና ጠረጴዛዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል