Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal Public Procurement Service: Purchase of Spare Parts and Maintenance Service for Photo Copy Machines-B-2018

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8ee1f9b2-7359-43a0-9614-e5318cc62bb1/open Lot Information Procurement

የመከላከያ ሚኒስቴር: Procurement of የስፖርት ትጥቅ

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44b61a34-67fd-49b4-928d-b3ee306444e2/open Lot Information Procurement

Ministry of Education: Office Direction Indicator/ የቢሮ አቅጣጫ አመልካች 1.75ሜ*1.00 ሜ ብዛት (5)

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ce4f9c00-3604-4994-aa8d-fb6942517b09/open Lot Information Procurement

Ministry of Education: Purchase Requisition of Titer

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/75773d18-e2fe-4c60-a8a4-71115e39e294/open Lot Information Procurement

Hawassa University: Procurment of Building Materials for Hawassa Universsity IOT

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/600aa5ba-5684-4535-8ef6-df52a25c0671/open Lot Information Procurement

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ: PROCURMENT OF የመኪና ዘይት ሩቢያ 30 ቁጥር ባለ 4 ሊትር ጀሪካን For Hawassa University IOT

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c1ba28ef-2fc7-4fb8-b067-caaea8cc2313/open Lot Information Procurement

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባወጣው የአክሲዮኖች ምዝገባ ማስታወቂያ መሰረት ከባለስልጣኑ መ/ቤት ውክልና የወሰዱትን እና የተሟላ ፈቃድ ያላቸውን ተቋማት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ

በልደታ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግንባታ ጨረታ ማስታወቂ  የጨረታ