Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና አልባሳት ነክ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር

የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቤልነህ እጅጉ ሕንጻ ላይ የሚጣል እቁብ ማኅበር በፍ/ባለ እዳ 1ኛ አቶ በለጠ

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጅነት የተሰበሰበ የስንዴና የባቄላ እህል በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ፕሮግራም ላይ በ2017/18 የምርት ዘመን በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፍ የተመረተ ስንዴ በቆሎ እና ገብስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ላላቸው አካላቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested and Qualified Bidders for the Procurement of Different Works.

Addis Zemen (Jul 06, 2026) INVITATION TO BID (ITB)NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)PROCUREMENT REFERENCE NUMBER RE- BID AB-39/2025/26. S.N Description U.M

Haramaya University: Procurement of Building Construction

Government (Jul 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/08033580-88f1-4866-be92-85b839a5bb3d/open  Invitation to

የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን አንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2026 ጀምሮ ሒሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት አንዲመረምርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የውጭ ኦዲተር የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን አንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር

Ministry of Revenue: Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (Jul 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1c88115f-e943-44b0-86c3-6b7ac38ee516/open Invitation to