Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f664b694-7626-4460-9b67-2afdbde551e1/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0060-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመኪና

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል፡ በድጋሚ የወጣ የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች እና አላቂ የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት 1/አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3

ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017/2018 (እ.ኤ.አ የ2025) በጀት ዓመት የነበረውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ / ጨረታ ማስታወቂያ ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ያወጣውን ጨረታ የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ኢንተርፕራይዛችን ለገቢዎች ሚኒስቴር ቅ/ፅ/ቤት (አዲስ አበባ) የቢሮ ግንባታ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር DCE/SC/161/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ ትራክተር ከነማረሻው ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የትራክተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 309/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የትራከተር ግዥ

የእውቀት ለህብረት 2ኛ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና የቴራዞ ንጣፍ ስራ እና መኪና ኪራይ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባሕር ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል