Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oro-Construction Group (OCG) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Equipment for the Galan-Galan Arabsa-Kura Jidda Design & Build Asphalt Ring Road Project.

Addis Zemen (Mar 28, 2026) INVITATION TO BID TENDER Ref. NO. NCB/OCG-07/2018/2026 Oro-Construction Group (OCG) has intended to invite eligible

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር በአዲስ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የማር እና የእንሰት ማቀነባባሪያ ማሽኖች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የማር እና የእንሰት ማቀነባባሪያ ማሽኖች ግዥ ጨረታ ቁጥር 124/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት የሰራተኞች እና የሰራተኛ ቤተሰቦች የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት የአቅርቦት ውል በመዋዋል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የመስክ ስራ ተሸከርካሪ ኪራይ /መኪና ኪራይ/ እና የኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of AMH CS Elec Sys and AMH Plus Elec Sys

Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f6e1996d-0251-4059-97f9-caedf055e1dd/open Lot Information

Ministry of Foreign Affairs: Purchase Requisition of Photocopy Spare 07

Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/770ec8ac-7262-4930-8083-f97f4140b434/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Powder Milk /preterm Formula Milk

Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b59df8a-7921-446a-8ab8-cf6a50fbe877/open Lot Information

Hawassa University: Purchase Requisition of የመምህራን ጋዎን ቲትሮን 6000 ወይም ተመሳሳይ#

Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6669bb3-6800-4e20-92a2-09b7da2fc1b5/open Lot Information