Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና፣ የጭነት ተሽከርካሪ እና የቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፋሲካ በሀይሉ እና የፍ/ባለዕዳ አምደ ገ/መስቀል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታ ስፋት 256 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሽብሬ ረጋሳ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ከቤ ረጋሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጭዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የወርክሾፕ ዕቃዎች እና የእጅ መሳሪያዎች ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EC 001/2019 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የወርክሾፕ ዕቃዎች እና የእጅ መሳሪያዎች

Beeksisa Caalbaasii Ifa Bittaa Meeshaalee Dhumaataa, Dhaabbataa, Qulqullinaa Fi Uffata Seeraa Mana Murtii Kutaa Magaalaa Haramaayaa Bara Baajeta 2019

Addis Zemen (Oct 14, 2026) Beeksisa Caalbaasii Manni Murtii Kutaa Magaalaa Haramaayaa Meeshaalee Bara Baajeta 2019 Keessaatti Bitamuu Qabaan.  Meeshaalee

በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የግርጃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ  ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የግርጃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሠራተኞች የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብሶች የስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/05/2019(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሠራተኞች

Ethiopian Statistical Service (ESS) Invites Eligible and Qualified Bidders to Submit Sealed Bids for the Procurement of Laptop and Desktop Computers, Scanners, and Printers Under the Modernizing Ethiopia’s Statistical System Project (MESSP).

Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Plant Design, Manufacture, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of 230 KV Transmission Line Associated with the New Substations of Injibara and Debark.