Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ጽህፈት መሣሪያና አላቂ ቢሮ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Aug 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ጽህፈት መሣሪያና አላቂ

RCS Oromia Regional Office Invites Eligible Bidder Who Have Legal Licenses and Experience to Supply of Reinforcement Bar of Different Diameter Including Transport to Negelle Borana Town

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሻይ ቤት መዝናኛ ክበብ፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት እና የመኪና ጭነት ኪራይ አገልግሎት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ፣ የካፌ አገልግሎት ግዥ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ክራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

FH Ethiopia Invites Eligible and Interested Contractors Holding a Valid GC/BC Grade 6 or Above Construction

Reporter (Aug 23, 2026) National Tender Notice the Construction of Veteran House and Two Latrine Blocks and Three Handwashing Facilities

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ አይቲና ተዛማች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ