Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን፤ የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ፣ የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ እና ለዳውንት ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት ህንጻ ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወሊሶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ለሚሰራ መሰረተ ልማት የሚያስፈልግ የገረጋንቲ ምርት ዶዘር በመከራየት ለ100(አንድ መቶ) ሰዓት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የዶዘር ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት
የቦታው ስፋት 659 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሀይለሚካኤል ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ ስኖዝ ሪል እስቴት አ/ማ መካከል ስላለው
Debark University: Procurement Of Compound Fence Work
Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b5fc566e-226f-4c6c-aa8d-7e57f09867fb/open Reference
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ የሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ ፋብሪካዎች በሽያጭ በማስተላለፍ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ
Ethiopia Meteorology Institute Invites All Interested Eligible Bidders in this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Automatic Weather Station (AWS) Fencing Materials
Ethiopian Herald(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to National Competitive Bid (NCB) Procuring entity: –
The Oromia Construction Corporation (OCC) is Looking for Competitive Bidders to Supply a Specific Piece of IT Equipment
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION FOR BIDInvitation For Open TenderRef. NCB/OCC125/2025 In compliance with the requirements included in
The Oromia Construction Corporation (OCC) is Issuing an Invitation for Open Tender to Purchase Janitor & Sanitary Materials
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDInvitation For Open TenderRef. NCB/OCC-126/2025 In compliance
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Technical and Financial Proposals for the Procurement of Goat for Fattening and Feed for Babilie Woreda, Somali Region
Ethiopian Herald(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION FOR BID (IFB)
የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል) መጻሕፍት የህትመት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ