Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ ጣቢያ 3/2018 በጀት ዓመት ለጤና

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የተሽከርካሪ ጎማ (315/8022.5)ና ፍሬን ሸራ (ለተሽ/ሪ ሞዴል VOLVO Bus_BIIR ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– OIT/N/Bid-06/2026 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የተሸከርካሪ ጎማ (315/8022.5)ና ፍሬን ሸራ (ለተሽ/ሪ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፣ የክሎሪኔሽን ስርአት አቅርቦትና ተከላ፣ HDPE መበየጃ እና ጄኔሬተር፣ የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ንኡስ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ANRS Housing Development Enterprise Invites Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of 9 Lift Machines in Bahir Dar, Woldia, and Dessie Towns in the Amhara Region.

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Wood Free/Bond Paper 61x86cm 60gm ብዛት 5,000.000 ቅጠል፣ Brown Kraft 70x100cm 70gm ብዛት 100,000 ቅጠል Cor Box (Carton) 315x215x245 A4 Size ብዛት 5,000 Cor Box 37×37x43cm ብዛት1,000 እና Cor Box 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል

በደቡብ/ኢትዮጵያ/ከመ/በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ/ኢትዮጵያ/ከመ/በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የቆራልዮ

WE-Action Would Like To Notify Bid Modification On Bid Submission Date

Addis Zemen(Mar 01, 2026) Correction In the tender for procurement of land cruiser hard top-ambulance [new] advertised by the we

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Transportation and Logistics Service

Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/61a4e349-0bc6-4d52-acc4-b2d95281a08c/open Invitation to Bid

የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር የመጠጥ ውኃ ጉድጓዶችን ለማስቆፈር ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026)    ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን