Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018  ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የጉራፈርዳ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የኦጀምታ ፍል ውሃን ለማልማት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና የሴቶች ማደሪያ፣ የመረጃ ዴስክ፣ የዘበኛ ቤት እና ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Ethiopian Electric Utility (EEU) Harari Region Office Invites Sealed Bids for the Renovation of the Harar No-1 Customer Service Center Office Located in Harar City.

Addis Zemen (Jun 06, 2026) INVITATION TO BID 1. Under the organization of ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY (EEU) HARARI REGION ELECTRIC

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች እና ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Prime Minister Office: Procurement of Mobile; Samsung Galaxy S23 Ultra

Government (Jun 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6e6ee40c-ae60-4fa0-96cd-33058584066f/open Lot Information

Maritu Api-Products PLC: Invitation to Bid for the Supply, Installation, Commissioning, Training, and Support for Smart Hive Monitoring Equipment.

2merkato.com (Jun 06, 2026) Subject: Invitation to Bid for the Supply, Installation, Commissioning, Training, and Support for Smart Hive Monitoring

Ministry of Tourism Procurement of Vehicle

Government (Jun 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/737d054f-9a56-4dd3-95bd-2a272ef90304/open Invitation to

ጤና ምግብ አምራጭቾች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jun 06, 2026) ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች