Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 005/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያኦንላይን የሐራጅ ጨረታ ቁጥር AE02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ቴሌቪዥኖችን በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0016/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሐራጅ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5d43627a-0f61-424f-bd4e-ade394b6ca9d/open Invitation to Bid Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: ECTA-NCB-G-0028-2018-BID-Open-Re-bidProcurement
Ethiopian Coffee and Tea Authority Procurement of Electronics Equipment
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Uniforms
Government (Sep 30, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ef797fd6-3410-4e8d-9e28-8170039648a3/open Lot Information Procurement Reference
ሂል ቦተም ሪክሬሽን ሲየንተር ለድርጅቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል የመካኒካል እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሂል ቦተም ሪክሬሽን ሲየንተር ለድርጅቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን የመካኒካል እቃ ግዢ በግልጽ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤ ጌጣጌጥ ወይም የከበረ ድንጋይ መሸጫ እና 2 ሱቆች የሚፈለጉትን ምርት ወይም አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በኪራይ መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-SSNT-T644 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ– በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በኮይሻ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድንገተኛ መታከሚያ አንድ ብሎክ ህንፃ ግንባታ በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የተለያየ ጽ/መሳሪያ፣ የታሸገ ውሃ፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የተተውና የተወረሱ እቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-08/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ዘይት እና የጥገና የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ኮድ 001/2019 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን
የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ