Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ

ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/20256/27/02 ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኛች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጃኬት ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊንር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተዘጋጀ የተለያየ ዕቃዎችን ግልፅ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡001/2019 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊንር ወረዳ ገንዘብ

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በእዣ ወረዳ በዳርቻና አጓጅተረህ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የአቡሴ የባህር ዛፍ ደን ሽያጭ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በእዣ ወረዳ በዳርቻና አጓጅተረህ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ

የነፃነት ጮራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የነፃነት ጮራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች

ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 28, 2026) ለአርዘሊባኖስ (Arzelibanos (Casuarina equisetifolia)) ዘር ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Electric Utility (EEU) Would Like To Notify Amendment on Bid No. EEU/Dist./ICB-003/2026/27

Ethiopian Herald (Aug 28, 2026) Bid Amendment Bid No. EEU/Dist./ICB-003/2026/27 Procurement Name: Battery Energy Storage System (BESS) To All Prospective

ስፋቱ 642 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቤል መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ካሳሁን አራጌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Different Items.

Ethiopian Herald (Aug 28, 2026) INVITATION FOR INTERNATIONAL COMPETITIVE BID IFB. NO. OT/06/2026 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a

University of Gondar: Procurement of Electronics Equipment

Government (Aug 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/408c8389-09d6-4d10-acd0-8aef243d3814/open Invitation to

የቦታው ስፋት 3000 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ፍቃዱ አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት ሚኒያ አበራ መካከል ስላለው