Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል፡- ሎት አንድ የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) በድጋሚ የወጣ፣ ሎት ሁለት የተጣራ ንቅል ስጋ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) እና የተጣራ ንቅል ስጋ የአንድ ኪሎ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፈ ከሳሽ ስማቸው አስፋው እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ፍታለው እንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ በቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ በታልታሌ ሆስፒታል የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Air Conditioners Split Type 12.000 Btu with Installation Cost as Per TOR, Fiber Water Tanker of 10,000 Liters Holding Capacity, Horizontal Position, Submersible Motor Pump as Per Specifications

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት

OXFAM in Ethiopia is Inviting a Qualified and Experienced Consultant to Apply for the Bidding Process for the Provision of the Quality Services Requested Against the TOR

CALL FOR CONSULTANCY OXFAM IN ETHIOPIA OXFAM in Ethiopia is an international NGO working on humanitarian and long-term development programs.

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልገሎት የሚውል የውጭ ሀገር ሩዝ ፤ ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት እና ለትራንስፖርት አገልግሎት የማል አውቶቢስ እና አነስተኛ መኪና ኪራይ ህጋዊ ከሆነ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልገሎት የሚውል የውጭ ሀገር ሩዝ ፤ ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016

THE KAIZEN COMPANY Invites Potential Qualified Organizations to Submit a Proposal for the Best Solution Design, Supply, and Installation of the Air-conditioning Solution

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የጠዋት እና ማታ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ከ12-15 ሰዎች መጫን የሚችል ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የሰርቪስ የአገልግሎት ግዥ/ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ምስራቅ/ቅ/ፅ/ቤት 001/2017 በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የጠዋት እና ማታ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ከ12-15