Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል፡- ሎት አንድ የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) በድጋሚ የወጣ፣ ሎት ሁለት የተጣራ ንቅል ስጋ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) እና የተጣራ ንቅል ስጋ የአንድ ኪሎ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለእንጨት ምርት ግብዓት እና ለኤሌክትሪክ ክፍል አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 35/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለእንጨት ምርት ግብዓት እና ለኤሌክትሪክ ክፍል

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን

በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ዕቃዎችና የጽህፈት መሣሪያዎች Stationaries (ጥቅል ግዥ) ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመንግሥት መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ

ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ

Federal Judicial Administration Council Secretariat Invites Eligible Bidders for the Procurement of Resort Hotel Service

Invitation for Bid Procurement of Resort Hotel Service at Bishoftu/Debrezeit/ City Lot Information Procurement Reference Number: FJACS-NCB-NC-0067-2016-PUR Object of Procurement:

Islamic Relief Worldwide (IRW) Invites All Interested & Eligible Bidders for the Supply OF Female and Male Reproductive and Health Goats for RE-Stocking (SMALL RUMINANTS) for Dawacale,  Dirindir, Sog-Sog, Hayir AND Eid-Dhere Villages of Hargelle Woreda of Afder Zone, Somali Region

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0035-2016-PUR Object of Procurement: የታሸገ ግማሽ

Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Angle Iron

Invitation for Bid LOT 17 PROCUREMENT OF ANGLE IRON Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0287-2016-PUR Object of Procurement: LOT 17

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 51/2016 ክፍለ