Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Government (May 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/94ef0838-abea-4b27-84a0-ac5e5afc5cfb/open  Invitation to Bid  Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0190-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Madda Walabu University: Procurement of Uniforms

Government (May 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6d85c1f8-1621-4bc2-ba4a-8b7da009892d/open  Invitation to Bid  Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals  Procurement Reference No: DKU-NCB-G-0096-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Debark University: Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ማኅበራችን፣ የ2018 በጀት ዓመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው

የባህረኞች ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 በጀት አመት በIPSAS (International Public Sector Accounting Standardes) በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የስራ ጨረታ ማስታወቂያ የባህረኞች ማህበር የ2018 በጀት አመት በIPSAS (International Public Sector Accounting Standardes) በተፈቀደላቸው

The Ethiopian Roads Administration is Inviting Bids for the Construction Works of Kelly Tulu – Kapi Comp Access Road Project.

Ethiopian Herald (Jul 04, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ቶን ብዛት እና የሰነድ መግዣ ብር ላይ ማስተካከያ አድርጓል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለሚቱ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘነበ ብርሃኑ ግዛው

የቦታ ስፋት 580ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ማቴዎስ ተስፋዬ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ

የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 04, 2026) ሂሳብ መመርመር ስራ ማስታወቂያ የቪላ ሣህለ ሥላሴ አብሮ አደጎች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 04, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ