Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የትምጌታ አሰግድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢምፔሪየም ኤሊት ሪል እስቴት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.08951 በሚያዝያ 24

የቦታው ስፋት 138.2 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Prime Minister Office: ሎት 137 የመኪና ጐማ ግዥ

Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/09471a5a-6bcb-4a42-b57f-15b3a32419ab/open Lot Information

Dire Dawa University: Lot 260 የላፕቶፕና የከለር ፕሪንተር ግዢ /Procurement of Electronics Equipment

Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ac6678f-9b56-4d89-8d50-969cb5802056/open Lot Information

Addis Ababa Road Authority: Procurement of Spare Parts

Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/62d16290-cc26-4d67-aa82-da5a84a49fe2/open Lot Information

Addis Ababa University: Procurement of Spare Parts

Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/885ea1db-e233-40f2-9245-2ac971248c01/open Lot Information

Dire Dawa University: Lot 261 የሻይ ቡናና የሪፍሬሽመንት እቃዎች ግዢ Procurement of Food and Beverages

Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df5afd4d-e7a1-48ec-b4d4-d6df777daa93/open Lot Information

የቦታ ስፋት 150ካ/ሜ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሀብቱ አጽብሃ እና የፍ/ባለዕዳ መላኩ ስንታየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ/ጽ/ቤት የግን/አስ/ቡድን በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የጎማ አይነቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) የጨረታ ቁጥር ጋገመ 001/2019 ዓ.ም የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Design and Build of Office Interior Work and Front Greenery Work.

Addis Zemen (Oct 09, 2026) INVITATION FOR RE-BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-040/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite