Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police:ነዳጅ ለመቅዳት የምጠቀሙበት ጫማ ግዥ

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/04f70dce-d2db-4194-9052-4066efd413fc/open Lot Information Procurement

Ministry of Defense:የተለያዩ መድሀኒቶች ግዥ

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a69bdbb7-b6af-4c88-aa05-0e6a9ff04c21/open Lot Information Procurement

Ministry of Foreign Affairs:Purchase Requisition of Sunshade Umbrella

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a259e78d-7629-46cf-9b0d-f6d753c33026/open Lot Information Procurement

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የ BEARING (ኩሽኔታ) ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር EAC 019 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የBEARING (ኩሽኔታ) ግዥን በግልጽ ጨረታ

Ministry of Peace:የ2018 የተለያዩ አላቂ እቃዎች ግዥ

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/115e1a44-48f7-4340-b761-dee5d0266f6f/open Lot Information Procurement

Ambo University:የማሞ መዘምር ካምፓስ ባልዲ፣የጥጃ ጡጦ እና ፈሳሽ ሳሙና

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e64dac70-57ea-490d-a0ad-d2e0eb3cc6eb/open Lot Information Procurement

Ethiopian Federal Police:የተለያዩ መስተንግዶ አገልግሎት የሚውል

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/33ed4810-e465-42fb-8e05-2836c9eac108/open Lot Information Procurement

Bahir Dar University:ለሲኒማና ቲያትር ጥበባት ትምርት ክፍል ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሞራሌ እና ጣውላ ግዥ (ፔዳ ግቢ)

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/802ae744-e659-4924-b91d-5cc9544722f5/open Lot Information Procurement

Bahir Dar University:ለሲኒማና አትር ጥበባት ትምርት ክፍል ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውል ጨርቅ ግዥ (ፔዳ ግቢ)

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4d6bef0c-533e-4c3b-9eec-ecc135696457/open Lot Information Procurement