Re-Invitation Tenders in 2021
2merkato.com (Jul 11, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.194779 በ8/4/2017 ዓ.ም በዋለው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች ንፅህና እና የጤና መጠበቂያ ደንብ ልብስ ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫ ፅ/ቤት መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f8225f88-779e-4b16-9de7-e0a56c0549c3/open
Mettu University፡ Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dc439ee6-a3cd-4d96-8c0f-3d9f6abf3531/open Invitation to
Ethiopian Diaspora Service: Procurement of Computer Maintenance Service for 2018 E.C
Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a597d2c5-7c51-4121-af55-00c1a99e95ef/open
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን
ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ቀርከሃ መስሪያ የሚውሉ የማምረቻ መሳሪያዎች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/013/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ ቦንዳዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ ሠመራ/ስተአ/001/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው
በሆለታ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሽያጭ ጨረታ በሆለታ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የመኪና እና የትራክተር
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሴራሚኮች፣ ጎማዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የሻወርና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ጋምቤላ/ስተአ/001/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት