Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Somali Regional State Bureau of Finance Invites Bids for the Maintenance and Renovation of an Archive Warehouse.

Ethiopian Herald (Apr 11, 2026) Invitation for Bid IFB Title: Maintenance & Renovation of Archive Warehouse Tender No: SRS-BoF/NCB/PMRAWH/003/2018E.C The

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሒሩት ሔኖክ እና በፍ ባለዕዳ እነ ነብዩ ፍስሀ መካከል ስላለው

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ኦራል የእሳት አደጋ መኪና ጎማ በመስክ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው

Jimma University: Procurement of ICT Equipment

Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ed353c6f-ab21-4967-aeca-0c8f3cee7b68/open  Invitation to

የተለያዩ የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ መዘምዘሚያ ማሽኖች፣ ማድረቂያ፣ ማተሚያ ማሽኖች እና ሌሎችም የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ መሀሪ ሀይሉ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመበት አቶ አሸናፊ ዘነበ እና የፍ ባለዕዳ አቶ አለማየሁ

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Spare Parts

Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9730be6d-df76-4275-9234-fd97107aac9a/open  Invitation to

የወንዶች የጸጉር ቤት እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና የፍ/ባለዕዳ ውብአለም ብርሀኑ