Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Medical Devices
Government (Apr 11, 2026) 0የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4b59131e-cbf8-4c89-8326-4aaf382338e8/open Invitation to
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Event Management Services
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d96aaaaa-8ec7-4bc0-9139-5d04c880918b/open Invitation to
Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Supply of Electronic Materials (Lot I), Stationery and Teaching Aid Materials (Lot II), and School Furniture (Lot III).
Addis Zemen (Apr 11, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to
The Somali Regional State Bureau of Finance Invites Bids for the Maintenance and Renovation of an Archive Warehouse.
Ethiopian Herald (Apr 11, 2026) Invitation for Bid IFB Title: Maintenance & Renovation of Archive Warehouse Tender No: SRS-BoF/NCB/PMRAWH/003/2018E.C The
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሒሩት ሔኖክ እና በፍ ባለዕዳ እነ ነብዩ ፍስሀ መካከል ስላለው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ኦራል የእሳት አደጋ መኪና ጎማ በመስክ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው
Jimma University: Procurement of ICT Equipment
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ed353c6f-ab21-4967-aeca-0c8f3cee7b68/open Invitation to
የተለያዩ የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ መዘምዘሚያ ማሽኖች፣ ማድረቂያ፣ ማተሚያ ማሽኖች እና ሌሎችም የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ መሀሪ ሀይሉ