Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eabfae15-5635-4aac-b650-e7532d7ad6a0/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ
Dilla University:በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ መጫወቻ መሳሪያዎች
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181391 በ3/4/2015
የቦታው ስፋት በካርታ 343 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኮምፒውተር እና የፕሪንተር ቀለሞች፣ የህትመት ሥራና የህትመት ውጤቶች፣ የጥገና እና የመኪና ተጓዳኝ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችና የአልሙኒየም ፓርቲሽን ሥራ እና ለመስተንግዶ አቅርቦት የሚውል የገብስ ቆሎ በለውዝ በጥራት የተዘጋጀ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ምስር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም ማስታወቂያ አውጥቷል
የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያአማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማህበር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 5/2017 ዓ.ም እና መስከረም 08/2017 ዓ.ም የተሽከርካሪ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቆዳና ሌጦ ውጤቶች እና የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ; ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የተለያዩ የወርቅ ጌጣጌጦች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ወይንሸት ተክሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰናይት ተክሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
በየካ ክ/ከተማ የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በየካ ክ/ከተማ የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት