Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ
ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ
በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎክ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01 ማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት
ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ አላቂ የጽህፈት
በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎችና ሪኤጀንቶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጥገና፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የህትመት ስራዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1ኛ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች መግዛት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2019
የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ በጀት በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች