Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤ የደህንነት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደህንነት ካሜራ፣ የጨርቃ ጨርቅ እና የለሊት አልባሳት፣ ነባሩን የቢሮ ታፔላ ዕድሳት ለሁለተኛ ገዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የመጀመሪያ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12b5dc28-38d1-4ec1-b7fd-db32ca8b6225/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0146-2018-PUR Object of Procurement: ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ አሸዋና ጠጠር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታበድርድር አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፌዴራል መንግሥት ሕንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የቢሮ ዕቃዎች (ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተለያዩ ሰነዶችን) ከነበርንበት ቢሮ ወስዶ በአዲሱ ቢሮ እንደነበረ አድርጎ የሚያስረክበን የማጓጓዥያ የአገልግሎት ግዥ ምመፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d444b47d-3a27-4df2-af1e-063bad75df2d/open Lot Information
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Would Like to Invite Eligible Bidders for the Supply of Pumps
Ethiopian Herald(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid BID NO.
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electromechanical Spare Parts
Ethiopian Herald(Nov 04, 2025) Re-Invitation to Bid BID NO. NCB/EMP/AWSSSE/03/2018 (Re) Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE)
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የግንባታና ተያያዥ ስራዎች የማማከር አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የፍላጎት መግለጫ መጠየቂያ መወዳዳሪያ ሀሳብ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡-001/2018 ሎት 01 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የግንባታና ተያያዥ
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት የጣጤሳ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የሆሌ ሚሊኒየም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የቱሉላሜ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ጤና ጽህፈት ቤት የቦቀታ፣ የታች ፈንጣ፣ የአቡኮ እና የናቻ ቁሊት ጤና ኬላዎች የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ጤና
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Purchase of Different Types of Tires
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-03/2018 1.
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘባን ሃብቴ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እሌኒ ሙሉዬ መካከል ስላለው
የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ