Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: ደረጃውን የጠበቀ ፈር ምንጣፍ በካሬ እና በጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bd2eb262-3ac4-48aa-aa40-bb0af4489c54/open Lot Information Procurement
The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply of 2000 Male Goats for Fattening
Ethiopian Herald(Jan 10, 2026) Invitation to National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የመስኮት መጋረጃ፣ የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና የቢሮ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/005/2018 (ሎት-1 እስከ ሎት-2) የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የመስኮት መጋረጃ፤ የተለያዩ
ሴቭ ዘ ሩራል ሶሳይቲ እ.ኤ.አ በዲሴምበር 31/2025 የተገባደደው በጀት ዓመት ያከናወናቸው ሥራዎች እና የሂሳብ ሰነዶች በውጭ ኦዲተር በGAA አማካኝነት አመታዊ ኦዲት ሪፖርት (Statutory Audit Report) ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 10, 2026) ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሴቭ ዘ ሩራል ሶሳይቲ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ለሚያስገነባው ቢሮ የሚያገለግሉ የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶችን (industry Materials) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Jan 10, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ለሚያስገነባው
The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply of Different Vegetable Seeds, Including Cabbage, Onion, Watermelon, and Pepper Seeds.
Ethiopian Herald(Jan 10, 2026) Invitation to National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation
Hill Bottom Properties Seeks a Qualified Construction Consultant for the Supervision and Contract Administration of the Urban-Kaza (3B+G+19) Mixed-use Building Project in Kazanchis, Addis Ababa.
2merkato.com(Jan 10, 2026) TERMS OF REFERENCE (TOR) FOR CONSULTANCY SERVICES: SUPERVISION AND CONTRACT ADMINISTRATION WORKS PROJECT NAME: URBAN KAZA (3B+G+19)