Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9e78c958-be4c-4b53-bb6b-5cfb45c335af/open Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0065-2018-PUR Object of Procurement: ለ2ኛ ጊዜ የወጣ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት፡ ባለ600 ሚሊ ሊትር በቁጥር 3600 ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. DBE/NCB/IT/018/2025/26 (Re-bid) 1. Development Bank of Ethiopia invites interested Bidders to participate on the bid for the procurement

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of Disaster Recovery Site Enhancement.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ልማት ጽ/ቤት መንገድ ኮብልስቶን ግንባታ አስተዳደር ሰፈር፤ መካኒ ኢየሱስ ሰፈር እና የጎርፍ ማውረጃ ቦይ ግንባታ ደረጃውን የጠበቀ ኮብልስቶን ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የሚያሟላ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ሎት – 01 ደንብ ልብስ ሎት – 02 አላቂ

የኮ/ቻ ከተማ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው የ2018 በጀት ዓመት ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮ/ቻ ከተማ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው የ2018 በጀት ዓመት ህትመት እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዳርጌ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሸነሪዎችን መስሪያ ቤቱ አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል

የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የፅዳት እቃ፣ የመኪና እቃ፣ ዘይትና ቅባት፣ የግንባታ ሥራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት

ስፋቱ 158 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስናቀች ወርቁ እና በፍ ባለዕዳ ደረጄ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የይዞታው ስፋት 2,200 ካ/ሜ የሆነ ፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሊድ ዘካርያስ አዲስ እና የፍ/ባለዕዳ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልጽ ጨረታ

ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች፣ የማሽነሪ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ውጤቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል