Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 ያገለገሉ የኮምፒውተር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ሥራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
ድጋሚ የወጣ ያገለገለ የ3L ሚኒባስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SSNT-T 625 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን እንዲሁም የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/1019 እና 20/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባቸው፡- 1 ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የTempered Glass Work
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Jul 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f97eb41d-5535-4c39-8661-2d0d40c201ca/open Lot Information
SOS Children’s Villages in Ethiopia is Inviting Bids from Grade 6 and Above Building Contractors for the Maintenance and Renovation of Public Schools in Lalibela.
2merkato.com (Jul 28, 2026) INVITATION TO TENDER FOR PUBLIC SCHOOL MAINTENANCE AND RENOVATION WORKS, IN LALIBELA, ETHIOPIA LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዘድ ሆስፒታል Uitrasound-General Purpose, Color Dopplermobile, 4D Machine በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዘድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል 1, Ultrasound-General
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡- 1. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
Government (Jul 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6d6b863e-24fc-42da-8859-1a11f992f757/open Lot Information
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jul 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba4aafd2-2c5b-4687-9df0-68d35e940ee1/open Lot Information
The Butajira Town Water Supply & Sewerage Service Enterprise Invites Sealed Bids for the Construction of Two Type I Public Toilets in Butajira Town, Located in the East Gurage Zone of the Central Ethiopian Region.
Ethiopian Herald (Jul 28, 2026) Specific Procurement Notice (Re-Bid) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Sanitation Facilities
Natanim Charitable Organization (NCO) and Fikir Ethiopia National Association of Intellectual Disabilities (FENAID) Are Seeking an Independent Audit Firm to Conduct a Comprehensive Program Audit for the 2026 Period.
Ethiopian Herald (Jul 28, 2026) Natanim Charitable Organization (NCO)Bid Announcement: Call for Program Audit Reference No: NCO/0188/26 About Natanim Charitable
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የተለያዩ ፅዳት ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁፕር፡- አግጨ/009/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2