Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ(በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/04/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበርሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year: 2020፣ Chassis no.:
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 09/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ የደንብና የሌሊት ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/Furniture’s/፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የመኪና ጎማና ባትሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለአንድ የበጀት ዓመት የሚያቀርብ አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም
Ambo University: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Sep 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dc53f163-084c-4623-8c1e-9f4a45acef8f/open Invitation to
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ማሽነሪዎች እና መኪኖች አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ከከተማ
የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገልግሉ የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የግልጽ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር፡-001/2019 የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Debre Birhan University Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
Government (Sep 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! h https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/af69cc7f-f29d-4d03-8e83-14677dfa79df/open Invitation
Mekidelamba University: Procurement of Construction Materials
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/05fb6770-5b33-4ab6-9d0f-dbce6c5108a8/open
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ
Ministry of Water and Energy: Procurement of Dams and Hydraulic Structure Works
Government (Sep 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/88a3ad8a-5aee-46e0-a8db-b6dc21901cde/open Invitation to
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Toner
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30b40497-f978-41de-b6b0-f520182c930a/open Lot Information