Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ORDA Ethiopia is Inviting Eligible Bidders for the Provision of Vehicle Insurance Coverage Services.

Reporter (Aug 26, 2026) Invitation for Open Bids For Vehicle Insurance Coverage Service Bid No, ORDA /NCB /PS /03/2026 1.

የሃይኒከን ቢራዎች አ.ማ. የታወቁና ብቃት ያላቸውን የቀላል መካከለኛና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 26, 2026) ለቀላል መካከለኛና ከባድ ተሽከርካሪዎች የጎማ አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ የሃይኒከን ቢራዎች አ.ማ. የታወቁና ብቃት ያላቸውን

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን

The Association of Ethiopian Micro Finance Institutions (AEMFI), Under the IFAD-funded Rural Financial Intermediation Program III (RUFIP-III), is Seeking Qualified External Short-term Consultants/business Advisors.

The Association of Ethiopian Micro Finance Institutions (AEMFI), Funded by the International Fund for Agricultural Development (IFAD), is Seeking Qualified Consulting Firms to Conduct a Study on the Socio-economic Impacts of Microfinance Services on Ethiopian Households and the Contribution of the Rural Financial Intermediation Program (RUFIP) to Institutional Capacity, Access to Finance, and Inclusive Financial Delivery.

ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FlBE 50,000 ኪ.ግ በሐገ በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SPD-18/2018-12 1) ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER

የሐረሪ ጤና ጥበቃ ቢሮ ለ2019 በጀት አመት ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ጤና ጥበቃ ቢሮ ለ2019 በጀት አመት ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ