Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በተቋሙ ለሚገኙ ለተለያዩ ዲፓርትመንት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኤሌክትርክ እቃዎች፣ የብረታ ብረት እቃዎች፣ የግብርና እቃዎች፣ የአኒማል ፕሮዳክሽን ዕቃዎች (Animal Production Materials)፣ የአኒማል ሄልዝ(Animal Health) ዕቃዎችና የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳዉ ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳዉ ሥር ላሉት

ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዜያት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት የህትመት አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/ 2019 በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019

Hawassa University: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fa918587-863b-4fe0-9a75-d5bdb2927233/open Lot Information

Ambo University፡ Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7427d3f1-01ff-4c2e-adee-01f28c348381/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Tent Proforma

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0a4ae254-eb6c-4bb4-8751-e844221d4cfc/open Lot Information

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Spare Parts

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54839a4f-7828-4b30-9e89-ef72525d6178/open Lot Information