Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Jun 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9024e72e-f362-4780-bcc5-46051f0fda2a/open Invitation to Bid Procurement of Rent Service Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0062-2018-BID-OpenProcurement Category:
Oda Bultum University: Procurement of Rent Service
2merkato.com (Jun 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሰነድ ቁጥር 125 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ቁሳቁሶቹም፡ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች (ለሁለተኛ ጊዜ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bea79b33-4cfd-4d44-96ca-09e8223abdad/open Reference Number: AAU-NCB-G-0092-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AAU-SC-NCB-G-004-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Addis Ababa University: Procurement of Electronics
Addis Zemen (Jun 11, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን የሐራጅ ጨረታ ቁጥር AE01/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የተለያዩ ቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው
የኮስሞቲክስ የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሸያጭማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኦሮሚያ ግብርና ህ/ሥ/ማህበራት ፌዴሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ማህሙድ መካከል
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ04/2018
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የሱፍ የምግብ ዘይት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T620 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የሱፍ የምግብ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር የህትመት ስራዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያዎች /የመመገቢያ እቃዎች/ የቤት ውስጥ የህፃናት መጫወቻዎች እና የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች 1ኛ. ሎደር ማሸን፣ ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን ግሬድ 60/70፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫና ጎማ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተፈጨ ጠጠር በሜ/ኩብ፣ የግንባታ ድንጋይ በሜትር ኩብ እና አሸዋ በሜትር ኩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች 1ኛ.ሎደር ማሸን፣ ሻወር ትራክ፣
የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 0012/2018 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ
Addis Ababa University Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Consultancy Services for Proposals to Provide a Plan, Design, and Construction Services on a Greenhouse as Part of the Endeavor to Establish Core Labs at the College of Natural and Computational Sciences.
Addis Zemen (Jun 02, 2026) Request for Proposals (RFP)Procurement Reference no. AAU/NCB/RFP/GHCNS/01/2018/2026 1.Addis Ababa University plans to procure Consultancy Services