Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Reporter (Apr 22, 2026) በሙጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 0014/2018 ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026 እስከ 2028 የተሰሩ የኩባንያዉ ሒሳቦችን ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) ለዳይጅስቲቭ ብስኩት ግዥ ለሶስተኛ ግዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶስተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bld Bid Ref. No. DBE/NCB/G/016/2025/26 (RE-BID) 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the Procurement of
Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of a Minor Less Camera System and Accessories
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የደንብ ልብስ ለማስፋት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/SHR-002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ ዙር ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ አዲስ ሞተር ሳይከል ባለሁለት እግር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ
የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካመነዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያየ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የተጫራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር-11/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጋልማ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ በ2018 ዓ.ም በተያዘ በጀት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር– ጋከ/አስ/ፋ/ግ/ን/አስ/ር/ግ/ጨማ/18 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Cable Ladder ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ቁጥር DCE/SF/158/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃና ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018
Ministry of Irrigation & Lowlands:የመስተንግዶ ግዥ
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a791a21-5b96-4a3c-9425-47d3d18e6c5d/open Lot Information Procurement
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Laptop
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32912dfd-735c-4495-9408-dff248e26d0c/open Lot Information