Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት
ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/106/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ውስጥ የሚገኘው የማክስኝት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/መደ/02/18 በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ውስጥ የሚገኘው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሴ/ኢ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018 ሎት 1 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EAC 023/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የኤሌክትሮኒክስ (IT) ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደቡብ ቅ/ጽ/ቤት/004/2018 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 005/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል
የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ማለትም፡-