Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት የ2ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Mar 03, 2026) የ 2018 የ2ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
Arsi University: Lot 03 Procurement of Publication
Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8621f8f5-a2a9-4d90-8bb8-d0f7a6a0ea8d/open Reference
The International Livestock Research Institute (ILRI) Invites Bids for the Procurement of Motorcycles.
2merkato.com(Mar 04, 2026) Invitation to Bid ITB No: ILRI-AA/SC/003/26ITB Title: Procurement of MotorcycleITB Issued By: International Livestock Research Institute (ILRI)
በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባሕር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ማለትም መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ እና ለጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን ነጋዴው (አሸናፊው) እቃውን በማሟላት አጠቃላይ ጥገና እና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት
ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽቤት አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተሰያዊ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቤት
የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ ፍራሽ፣ ፍሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨ/ማስ/ቁ.001/2018 የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-PSSSA/AAR/02/2018 የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ለሚያከናውናቸው የመሬት ማልማት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን /ዶዘር፣ ሎደር፣ ኤክስካቬተር እና የመሳሰሉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚያገለግሉ በጨረታ አወዳድሮ ለተወሰነ ጊዜ ኮንትራት በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) የሃይቤድ/ሎውቤድ፣ የጭነት መኪና ከነተሳቢውእንዲሁም የክሬን አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Wood Free/Bond Paper 61x86cm 60gm ብዛት 5,000.000 ቅጠል፣ Brown Kraft 70x100cm 70gm ብዛት 100,000 ቅጠል Cor Box (Carton) 315x215x245 A4 Size ብዛት 5,000 Cor Box 37×37x43cm ብዛት1,000 እና Cor Box 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 012/18 ደርጅታችን ስስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White Wood