Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀ/ የተቋሙ ስም፡- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለ/ አድራሻ ፡- ወላይታ

Injibara University Procurement of Educational Materials

Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/024f5a6f-c4f3-45bd-ad22-dc010b823ff9/open Invitation to

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ ለህፃናት መዋያ አገልግሎት የምዉል የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ee903da3-b8ce-4436-8604-ce9c7fe0ad06/open Invitation to Bid

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአ‐ባሪ/ግብጨ/011/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Feb 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መደበኛ/00 (10)/2018 መ/ቤታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት አንድ፦ ሞተር ሳይክል በግልፅ

በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል ጤና ጣቢያ፣ ዋሄል ከለስተር እና ለገኦዳ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም. መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የጽዳት ዕቃ፣ የፅህፈት ዕቃ፣ የመኪና ዕቃ፣ ከፊል የህንፃ መሣሪያ እና የምግብ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአራብሳ ቅድሚያና የመጀ/ደ/ት/ቤት የኤሌክትሮኒክስ ጥጋና፣ ሌሎች ጥጋና ስራዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ ለህክምና እቃዎች እና ለህትመት እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 የአራብሳ ቅድሚያና የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢ የአራብሳ 1ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2018ዓ.ም

የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጐታች መኪናዎችና ተሣቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት እና ተሣቢዎችን፣ ውድቅዳቂ ብረታ ብረት (wrap) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጐታች መኪናዎችና ተሣቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት እና

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት