Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለደ/ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታ ህንጻ ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ቢትመን /Bitumen/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

HELVETAS Swiss Intercooperation Invites Qualified Bidders for the Supply and Delivery of Laptops for the Transformative Rural Access for Improved Livelihoods (TRAIL) Project.

Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO RE-BIDFor the supply and Delivery of Laptops HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸውን ሞተር ሳይክሎች፣ ታይግሮ ባጃጅ፣ አሮጌ ግረደር፣ ቶራሌ ብረታብረቶች፣ ፕላስቲክ ሮቶ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ኮሚሽን ጋራዥ እና የነዳጅ ማደያ ዲፖ ግንባታ ለማሰራት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 02(ሁለት) የግንባታ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018

CARE Ethiopia Invites Bids for the Supply of Onion Seed (Kelafo Variety) and Potato Tubers Seed (Gudene Variety).

Reporter (Mar 22, 2026) Bid notice for supply of onion seed (Kelafo variety) and potato tubers seed (Gudene variety)Bid Reference

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) ብሔራዊ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት

Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible Vehicle Rental Service Providers to Submit Proposals for Vehicle Supply in Tigray and Amhara Regions.

Reporter (Mar 22, 2026)  Invitation for Tender Bid Announcement No. MCMDO – 04/2026 Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO)

Rammis Bank Invites Potential and Interested Bidders for the Procurement of Different Items

Reporter (Mar 22, 2026) Ref.NO: RB/OT/006/2026 1.  Rammis Bank invites potential and interested bidders for participated in the under listed