Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Coomman Guduruu Bara Baajata 2019tiif Meeshaalee Seektaroota Aanaaf Kan Oolu Meeshaalee Barreessaa, Meeshaalee Quiqullinaa, Meeshaalee Elektironiksii, Meeshaalee Ijaarsaa Fi Farnicheriif,meeshaalee Dhumataa Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Gommaa Konkolaataa, Motoraa Fi Kalamadaariiwwalin Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

The Amhara Development Association (ADA) Invites Potential Suppliers to Submit Bids for the Procurement of Office & Medical Equipment, Vehicle Parts, and Printing Services.

Bekur (Aug 17, 2026) Bid Notice The Amhara Development Association (ADA) is an indigenous not-for-profit organization established in May 1992.

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) ማረሚያ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 40 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በምስራቅ ወለጋ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን እና አስተዳደር ጽ/ቤት ለሚሰራው አጥር ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ 2019ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የዋና መ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኢግ/ ሰቼማ/ብግጨ/002/2019 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የዋና መ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር

Addis Ababa University: Procurement of Construction Materials

Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/87ce496a-5bcc-4f82-999d-d54e29f5e10f/open Lot Information