Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ጎማዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪዎች ወንበር እና የተለያዩ ኪቦርድ እና ማውዝ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2017ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች፣የቢሮ ፈርኒቸሮች፣  ጎማዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው

ራዲሰን ብሉ ሆቴል አዲስ አበባ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) ያገለገለ ተሽከርካሪ የጨረታ ሽያጭ ድርጅታችን ራዲሰን ብሉ ሆቴል አዲስ አበባ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፀውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የይዞታው ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ መኖርያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክትለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ

አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Jun 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የማተሚያ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሚገኘውን የማተሚያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች ዝርዝር የኪራይ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች