Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የትምጌታ አሰግድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢምፔሪየም ኤሊት ሪል እስቴት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.08951 በሚያዝያ 24

የቦታው ስፋት 138.2 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዮሀንስ ሀይሉ እና የፍ/ባለዕዳ ይርጋ ካህሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ

Oromia Construction Corporation (OCC) is Seeking Competitive Bids for the Purchase of Rig Spare Parts.

Ethiopian Herald (Aug 30, 2026) Invitation For Open TenderRef. NCB/OCC-036/2026 In compliance with the requirements included in our bidding document,

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ministry of Revenue፡ Procurement of Building Construction

Government (Aug 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7f8566bf-ffce-465e-9197-1855e11f2ac1/open Lot Information

Burka Marble Industry Plc Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 310 M3 of White Export Standard Marble Blocks.

Addis Zemen (Aug 30, 2026) Invitation for Bid BT: Procurement of White Export Standard Marble Blocks Procurement Reference Number: BMI/1/2018

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለእያንዳንዱ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ 1. ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ 10,000

ባለ 3 መኝታ ኮንደሚንየም ቤት የቤቱ ስፋት 103.36 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለበት ኤልሳቤጥ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ ሀይሉ አለነ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቀዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል