Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Heritage Authority Procurement of Electronics, 18w Fluorescent Bulbs, Lamps and Batteries

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0977f0a0-dc38-4a3e-8d6e-2d0891ec3a11/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9fd3af4b-e7e9-4407-b388-5739ca9aa580/open Lot Information

Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b7b17fbe-6166-479f-a897-ec482c1fb54b/open Lot Information

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/  ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና

በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት ክፍል የሚገኘውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የቢሮውን G+4 በአልሙኒየም የማከፋፈያ በሮች እና የሳኒተሪ ስራ፤ የአልሙኒየም በር መስኮት መገጣጠም፣ የአልሙኒየም የግድግዳ መከፋፈል ስራ ላይ የተሰማሩ ደረጃ 8 በዘርፉ ፍቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች ማወዳደር ይፈልጋል

SOS Sahel Ethiopia Invites Bids for the Supply and Delivery of Various Materials for Affected Populations in East and Horo Guduru Wollega Zone, Specifically in Kirenu, Gutu Gida, and Jardega Jarte Districts.

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ዝርዝር

Ministry of Culture & Sport ሚስትቡሽ መኪና የሚሆን ዘይት እና ፊልትሮ ግዥ

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ca7834be-e7aa-4434-98ae-f4c0dd0a928f/open Lot Information