Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 26/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434

የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Jun 24, 2026) RE-INVITATION INTERNATONAL TENDER No.06/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following for the supply of raw materials.

Berhanena Selam Printing Enterprise is Inviting International Bidders for the Supply of Raw Materials, Specifically 10,000 KG of Art Paper (80gm One Side Coated 44cm KG Reel Paper) and 10,000 KG of Paper Sticker (44cm).

Reporter (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Uniforms

Government (Sep 30, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ef797fd6-3410-4e8d-9e28-8170039648a3/open Lot Information Procurement Reference

ሂል ቦተም ሪክሬሽን ሲየንተር ለድርጅቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል የመካኒካል እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Sep 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሂል ቦተም ሪክሬሽን ሲየንተር ለድርጅቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን የመካኒካል እቃ ግዢ በግልጽ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤ ጌጣጌጥ ወይም የከበረ ድንጋይ መሸጫ እና 2 ሱቆች የሚፈለጉትን ምርት ወይም አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በኪራይ መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በኮይሻ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድንገተኛ መታከሚያ አንድ ብሎክ ህንፃ ግንባታ በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የተለያየ ጽ/መሳሪያ፣ የታሸገ ውሃ፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የተተውና የተወረሱ እቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-08/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ዘይት እና የጥገና የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ