Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቱን ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት (ሆቴል)፣ መኖሪያ ቤት እና የ2015 ሞዴል ጃፓን ኒሳን ቪ8 ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 08, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/028/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (216/1992) (እንደተሻሻለው) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 08, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ