Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ አጠገብ በቁም የሚገኘውን ሁሉንም የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጂፒኤስ ግዥ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ሎት3.

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለመጀመሪያ ፣ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) 2ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዳግማዊ አንተነህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ወ/ሮ አስናቀች አባተ፣ 2ኛ.ወ/ሮ እመቤት አባተ፣ 3ኛ. ወ/ሮ አቢዮት

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance and Repair Service

Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/95b51eab-21df-4acb-a3be-a87d37cb6a84/open  Invitation to Bid 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ የህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእህል አይነቶችን፣ የማገዶ እንጨትና የእህል ምርት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሽጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር PPSVP-17FBV/06/06/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የውሃና

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ት/ት ዕቃዎች፣ የምርምር ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ  ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት