Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥሬ እንጨት ምሰሶዎችን በሚያቀርበው ቁርጥ ዋጋ መሠረት ለማቅረብ ፍቃደኛ ከሆኑ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EU/Dist./NCB-009/2018 ተቋማችን የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥሬ እንጨት ምሰሶዎችን በሚያቀርበው ቁርጥ ዋጋ

አዲስ ተስፋ ማዕከል ለህፃናትና አካል ጉዳተኞች እ.ኤ.አ. በ2025 የበጀት አመት የፈፀመውን የስራ ክንውኖችንና ሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን እ.ኤ.አ. ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት መር የሆነ የድጋፍና እንክብካቤ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11

Ministry of Finance፡ Procurement of Generator Spare Part

Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3f12d734-937a-4a08-9c04-e1e4840df348/open Lot Information

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሜዳሊያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b4d6109d-a00f-494f-83ad-356f8ef80e5f/open Lot Information

Ministry of Finance፡ Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6fa3e701-b631-40b5-9cc7-155d31cba5ad/open Lot Information

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለላብ አገልግሎት የሚሆን የተማሪዎች ነጭ ገዋን ከነ ስፌቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/906d67dd-8315-4333-81e2-724e31b7f889/open Lot Information