Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/06/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ምንጭ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ውሃ/ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ወ/ጤና ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ወ/ግብርና ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ወ/መስኖ ጽ/ቤት እና የሚ/ወ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በካፒታል በሰቆጣ ቃል ኪዳን

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Jan 24, 2026) Invitation for Re-Bid Notice to bidders MEA-02/2025 Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency hereby invites sealed bids from qualified and eligible bidders for the supply

Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency Hereby Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Supply of Electrical and Mechanical Tool Kits for Solar Installation and Maintenance

Government(Jan 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ece64560-b1ab-4171-94ae-f0908307d730/open Reference Number: DBU-NCB-G-0065-2018-BID-Open Lot Reference: DBU/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Debre Birhan University:የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ 2018 በጀት አመት (((በድጋሚ የወጣ)))

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ PALM/ CRUDE OiL፤ ሞባይሎች የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ከነስፌቱ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ካሸናፊው ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ ህትመት፣ የህክምና እቃ፣ የመድሃኒትና እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የጥገና ስራ፣ የራዲዎሎጂ የባለሙያ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for ESP to Bag House Conversion

INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/40/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder to

በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የሞተር ሳይክልና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን የተለያዩ አይነት ሶላሮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

ሁለተኛ ዙር የወጣ የሶላር ግዢ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በህብረት ሥራ

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of River Gravel, for the Drilling Project

INVITATION FOR BIDRe-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-075/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች

የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀና ዋለልኝ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዳዊት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ